ማን ሲቲ አዲስ

Manchester City Fan Club

ማን ሲቲ አዲስ

November 3, 2020 Uncategorized 0

አመታዊ የማን ሲቲ አዲስ የአባልነት ክፍያ 200 ብቻ ነው።የሲቲ ደጋፊዎች አቅም ያገናዘበ ሁላችሁም እንድትሳተፉ ለማበረታታት ነው።
አባል ስንሆን የምናገኛቸው ጥቅማጥቅሞች ምንድን ናቸው?
*እውቅና ያለው የአባልነት መታወቂያ
*በአዲስ አበባ ከሚገኙ ሌሎች የሲቲ ደጋፊዎች ጋር በመገናኘት ጨዋታዎችን በአንድ ላይ ማየት
*የደጋፊ ማህበሩ በሚያዘጋጃቸው ሁሉም ዝግጅቶች ላይ መጋበዝ
*የMAN CITY ADDIS የእግር ኳስ ሊግ ጨዋታዎች ላይ መሳተፍ
*ከማንቸስተር ሲቲ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት መፍጠር
*የማንችስተር ሲቲ ኦሪጅናል ማሊያ በቅናሽ የማግኘት እድል
*በአካል የማንችስተር ሲቲ ጨዋታ ሄዶ የማየት(በእዚህ ማንችስተር ሲቲ ከሊዮን እና ማንችስተር ሲቲ ከሻልካ 04 ጨዋታ መመልከታችን ልብ ይሏል) እና ሌሎች ሰፕራይዝ ጥቅሞች ይኖሩታል።
ክፍያውን ለመፈፀም ሶስት አማራጮች አሉን
1,ቢሮዓችን ካሳንቺስ ጁፒተር ሆቴል ብሉምቴክ ህንፃ 11ኛ ፎቅ
2,የሲቲን ጨዋታን ለማየት በምናዘጋጃቸው ኤቨንቶች
3,በባንክ አካውንት ንግድ ባንክ ማን ሲቲ አዲስ 1000355865936
ማን ሲቲ አዲስ አባል ያልሆናችሁ ካላችሁ ከታች በተያያዘው ሊንክ ገብታችሁ መመዝገብ ትችላላቹሁ።
http://mancityaddis.com/main/register
አዲሱ ሲዝን ያመረ የደመቀ ድል በድል እንደሚሆን አንጠራጠርም!!!!!!!!!!!!
ለበለጠ መረጃ +251944309760/+251914648693 በመደወል መጠየቅ ትችላላችሁ
ፌስቡክ ፔጃችን
https://www.facebook.com/mancityaddis
ቴሌግራም ፔጃችንም ይቀላቀሉ
https://telegram.me/mancityaddis
ኢንስታግራም ገፅ
https://www.instagram.com/mancityaddis/
Hello Everyone!
Our annual membership fee for the Manchester City Fan Club is now only 200ETB! This is because we want to make it affordable for all City supporters and encoura
What do you get with a membership?
*Official Manchester City Supporter Club Membership Card
*Watch games with like-minded City fans
*Invitation to all Supporter Club Events
*Participation in the Manchester City Addis Weekend Football League
*A surprise gift including the chance to see a live game at the stadium
There are 3 payment options:
1) Pay at our office located on Kasanchis Next to jupiter hotel Bloomtech Building 11th Floor
2) At one of our events while watching the City game together
3) Our bank account CBE Man City Addis 1000355865936
Our Facebook Page
https://www.facebook.com/mancityaddis
Telegram Channel
https://www.facebook.com/mancityaddis
Instagram page
https://www.facebook.com/mancityaddis
It is going to be a great season! We can’t wait to celebrate together! (edited)
FacebookFacebook
Log into Facebook
Log into Facebook to start sharing and connecting with your friends, family, and people you know.
TelegramTelegram
Man City Addis
You can view and join @mancityaddis right away.

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Social media & sharing icons powered by UltimatelySocial