Month: November 2020

Manchester City Fan Club

ሰላም እንዴት ናችሁ

ሰላም እንዴት ናችሁ? ማን ሲቲ አዲስ  የበጎ አድራጎት ስራ እንደሚሰራ ይታወቃል። በአሁኑም አመት ተስፋ አዲስ ፓረንትስ ቻይልድ ሁድ ካንሰር ማዕከል ለመርዳት ዕቅድ ይዘናል። በማዕከሉ ከ5 ወር ጀምሮ እስከ 16 ዓመት የሚሆኑ ታማሚ ህጻናት ይገኛሉ። ድጋፍ የሚደርግላቸው በክፍለ ሀገር ለሚኖሩ ወገኖቻችን ሲሆኑ ህክምናው በጥቁር አምበሳ ሆስፒታል የሚካሄድ በመሆኑ ለረጅም ጊዜ አዲስ አበባ ተቀምጠው መከታተል ስለሚከብዳቸው  የመጠለያ…
Read more


November 3, 2020 0

ማን ሲቲ አዲስ

አመታዊ የማን ሲቲ አዲስ የአባልነት ክፍያ 200 ብቻ ነው።የሲቲ ደጋፊዎች አቅም ያገናዘበ ሁላችሁም እንድትሳተፉ ለማበረታታት ነው። አባል ስንሆን የምናገኛቸው ጥቅማጥቅሞች ምንድን ናቸው? *እውቅና ያለው የአባልነት መታወቂያ *በአዲስ አበባ ከሚገኙ ሌሎች የሲቲ ደጋፊዎች ጋር በመገናኘት ጨዋታዎችን በአንድ ላይ ማየት *የደጋፊ ማህበሩ በሚያዘጋጃቸው ሁሉም ዝግጅቶች ላይ መጋበዝ *የMAN CITY ADDIS የእግር ኳስ ሊግ ጨዋታዎች ላይ መሳተፍ *ከማንቸስተር…
Read more
November 3, 2020 0
Social media & sharing icons powered by UltimatelySocial